የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ሳምሰንግ 'Galaxy A7'

Go down

ሳምሰንግ 'Galaxy A7'  Empty ሳምሰንግ 'Galaxy A7'

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:23 pm

አዲስ ዜና
ሳምሰንግ 'Galaxy A7' የሚባል በጣም ቀጭን ሞባይል አወጣ!
ይህ ሞባይል 16 GB ጀምሮ የሚሸጥ ሲሆን 13 ሜጋ ፒክስል የሁሀላ ካሜራ እና 5 ሜጋ ፒክስል የፊት ለፊት ካሜራ ያለው ነው እናም ለየት ያለ ሰልፊ የአነሳስ ዘዴ ያነሳል ተብሎም ነግራል ፣ ሌላው ደሞ ከሌሎች ቦታ የሚመጡ ድምጽ መቀነስ መቻሉ ነው።
ሳምሰንግ ይህን ስልክ በስንት ብር እንደሚሸጥ ባይገልፅም ወደ 600 ዶላር ያወጣል ተብሎ ይገመታል። ይህም እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር (October) ውስጥ ይወጣል።

እናመሰግናለን!

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም