የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ዛሬም እንግዲ CES 2015 (Consumer's Electronics Show) አዳዲስ የወጡ ሞባይሎችን እናስቃኛችዋለን።

Go down

ዛሬም እንግዲ CES 2015 (Consumer's Electronics Show) አዳዲስ የወጡ ሞባይሎችን እናስቃኛችዋለን። Empty ዛሬም እንግዲ CES 2015 (Consumer's Electronics Show) አዳዲስ የወጡ ሞባይሎችን እናስቃኛችዋለን።

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:28 pm

ዛሬም እንግዲ CES 2015 (Consumer's Electronics Show) አዳዲስ የወጡ ሞባይሎችን እናስቃኛችዋለን።

1. HTC Desire 826: ይህ ካመራ ultra Pixel የተባለውን በጣም ሃሪፍ ነገር መኖሩ ከለሎቹ ለየት ያረገዋል።

2. Lenovo P90: ይህ ገራሚ ሞባይል ከሌሎቹ ለየት የሚያረገው ደሞ ኢንቴል የሰራውን በጣም ፈጣኑን ፕሮሰሰር ስለሚጠቀም ነው።

3. Tonino Lamborghini 88 Tauri: የቅንጦት መኪና አምራች ላምበርጊኒ አሁን ደሞ የቅንጦት ሞባይል ይዞ ቀርቡአል ይህ ሞባይልም ከቆዳ፣ ከብረት እና ከሌሎች ነገሮች የተሰራ ሲሆን የሞባይሉ ፍጥነት እና ጥራት አስተማምኝ ነው።

4. Alcatel OneTouch Pixi 3 : ይህ ሞባይል ደሞ የራሶትን ምርጫ ያካተተ ነው ይህን ስንል እራሶ የሚመርጡትን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና እራሶ የመረጡትን ሴቲንጎችን በቀላሉ እና በሃሪፉ ለተገብሩ ያስችላል።

5. Saygus V2 : የዛሬው የመጨረሻው ስልክ ደሞ የተለያዩ ቀውጭ የሚመጡ ሚሞሪ ካርዶችን የሚቀበል ሲሆን ወደ 4 ቴራ ባይት ሊቅበል የሚያስችል፣ የጣት አሻራ የሚቀበል፣ 21 ሜጋ ፒክስል ካመራ በጣም ሃሪፍ የድምፅ ጥራት እና በጣም ከፍተኛ የሚባይል ፍጥነት ያለው ነው።

እናመሰግናለን

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም