የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ

Go down

የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ Empty የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:30 pm

በየአመቱ የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ እንደ ባህል አርጐ እያሳደገ ያለው "በዚህ አመት ምን ላርግ?" በማለት የተለያዩ ሰዎች የራሳቸውን ሀሳብ ይሰጡታል። በመሆኑም አሁን በያዝነው የፈረንጆቹ አዲሱ አመት የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ የመፅሀፍ ክበብ ለመስራት ይህንም የመፅሀፍት ቡድን ውስጥ ወደ 30 ሚሊዩን ሰዎችንም ጋብዟል እናም እናንተ እንድታነቧቸው ይጠየቃቸውን መፃህፍቶችን ይዘን ቀርበናል እነሱም፡
1."Adventures of Huckleberry Finn," by Mark Twain.
2."The Death of Ivan Ilyich," by Leo Tolstoy.
3."July's People," by Nadine Gordimer.
4."Walden," by Henry David Thoreau.
5."Things Fall Apart," by Chinua
6."Tao Te Ching," by Laozi, translated by Stephen Mitchell.
7."Pilgrim at Tinker Creek," by Annie Dillard.
8."What Is God?" by Jacob Needleman.
9."Of Woman Born: Motherhood as Experience and Institution," by Adrienne Rich.
10."One Hundred Years of Solitude," by Gabriel García Márquez.

እንድታነቧቸው እንጋብዛችዋለን
እናመሰግናን

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም