የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ተጠቃሚ ከሆኑ ለጥቃት እንዴት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ልናሳይዎ ነው፤

Go down

የቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ተጠቃሚ ከሆኑ ለጥቃት እንዴት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ልናሳይዎ ነው፤ Empty የቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ተጠቃሚ ከሆኑ ለጥቃት እንዴት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ልናሳይዎ ነው፤

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 12:52 pm

ኮምፒውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ተከታታዮች
ዛሬ ይዘንላቺሁ የቀረብነው በዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ተጠቃሚ ከሆኑ ለጥቃት እንዴት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ልናሳይዎ ነው፤
በዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ተጠቃሚ ከሆኑ ለጥቃት ተጋልጠዋል ይለናል ሰሞኑን ከፒሲ ወርልድ ያገኘነው ዘገባ
በቪኤልሲ (VLC) የሚድያ ማጫወቻ ባለፈው ህዳር እንደተገኘ የተነገረው የደህንነት ክፍተት ወይም በግ በልዩ ሁኔታ የተሰራና የFLV የቅጥያ ስም (Extension name) ያለውን ፋይል በመክፈት የኮምፒዩተር ሜሞሪ ያበላሻል ብሎም አጥቂዎች የፈለጉትን ኮድ በተጠቃሚው ኮምፒዩተር ላይ መጠቀም ወይም ኤክሰኪዩት እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል፡፡
የቪኤልሲ አምራች የሆነው ቪድዮ ላን በበኩሉ ቀዳዳው በሚድያ ማጫወቻው ላይ ሳይሆን የምስልና ድምፅ ይዘቶችን ለመተርጎም ጥቅም ላይ በሚውለው የሶስተኛ ወገን የኮድ ላይብረሪ ላይ እንደሆነ አስታውቆ ለችግሩ መፍትሄ የሚሆን መጠገኛ በአዲሱ የቪኤልሲ ቨርሽን ማለትም በVLC 2.2.0 መልቀቁንና ተጠቃሚዎችም ይህንኑ ቨርሽን በመጠቀም ራሳቸውን ከአደጋ እንዲጠብቁ መክረዋል፡፡
www.pcworld.com
©የኮምፕዩተር ዕዉቀቶን ያሳድጉ

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም