የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

facebook tricks and tips

Go down

facebook tricks and tips Empty facebook tricks and tips

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:50 pm

እንደሚታወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ facebook የሚጠቀመዉ በሞባይሉ አማካኝነት ነዉ:; ያም ሆኖ internet cafe ወይንም የሌላሰዉ ሞባይል ላይ እንጠቀም ይሆናል
ታዲያ በዚህ ጊዜ
-facebook አካውንታችንን log out ማለት ብንረሳ
-internet cafe ላይ እየተጠቀምን መብራት ቢጠፋብን
-ተዉሰን ስንጠቀምበት የነበረው ሞባይል ባትሪው አልቆ ቢዘጋ
-ወይንም ሌላሰው በእኛ አካውንት የሚጠቀም መስሎ ከተሰማን
እነዚህን እና ሌሎች ተመሳሳይ አጋጣሚዎች ቢገጥሙን መፍትሄዉ በጣም ቀላል ነው ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ
-በናንተ ስልክ/pc fb አካውንታችሁ ውስጥ ትገባላችሁ then
-setting&privecy
-security
-active sessiones ይህ ማለት የእናንተ fb አካውንት ስንት ቦታ login /ክፍት እደሆነ ያሳየናል አስተውሉ እዚህ ጋ ከ አንድ በላይ active sessione መኖር የለበትም ከአንድ በላይ ካገኘን ግን fb አካውንታችን ሌላ ቦታ ክፍት/ logged in ነው ማለት ነዉ:: ስለዚህ current session ከሚለው ዉጭ ሌሎቹን ሴሌክት በማድረግ 'remove all' የሚለው ክሊክ ማድረግ ይኖርብናል:: ይህን አደረጋችሁ ማለት ሌላ ቦታ/ሞባይል/pc ላይ ከፍታችሁ logout ያላላችሁትን facebook account ቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ logout አደረጋችሁ ማለት ነዉ:
Photo: እንደሚታወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ facebook የሚጠቀመዉ በሞባይሉ አማካኝነት ነዉ:; ያም ሆኖ internet cafe ወይንም የሌላሰዉ ሞባይል ላይ እንጠቀም ይሆናል ታዲያ በዚህ ጊዜ -facebook አካውንታችንን log out ማለት ብንረሳ -internet cafe ላይ እየተጠቀምን መብራት ቢጠፋብን -ተዉሰን ስንጠቀምበት የነበረው ሞባይል ባትሪው አልቆ ቢዘጋ -ወይንም ሌላሰው በእኛ አካውንት የሚጠቀም መስሎ ከተሰማን እነዚህን እና ሌሎች ተመሳሳይ አጋጣሚዎች ቢገጥሙን መፍትሄዉ በጣም ቀላል ነው ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ -በናንተ ስልክ/pc fb አካውንታችሁ ውስጥ ትገባላችሁ then -setting&privecy -security -active sessiones ይህ ማለት የእናንተ fb አካውንት ስንት ቦታ login /ክፍት እደሆነ ያሳየናል አስተውሉ እዚህ ጋ ከ አንድ በላይ active sessione መኖር የለበትም ከአንድ በላይ ካገኘን ግን fb አካውንታችን ሌላ ቦታ ክፍት/ logged in ነው ማለት ነዉ:: ስለዚህ current session ከሚለው ዉጭ ሌሎቹን ሴሌክት በማድረግ 'remove all' የሚለው ክሊክ ማድረግ ይኖርብናል:: ይህን አደረጋችሁ ማለት ሌላ ቦታ/ሞባይል/pc ላይ ከፍታችሁ logout ያላላችሁትን facebook account ቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ logout አደረጋችሁ ማለት ነዉ:

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም