የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የአድሚኒስትሬተር ፓሥዎርድ የጠፋባችሁል ስለዚ ድጋሚ ፋይሎቹ ሳይጠፉ ለመክፈት ከተፈለገ

Go down

የአድሚኒስትሬተር ፓሥዎርድ የጠፋባችሁል ስለዚ ድጋሚ ፋይሎቹ ሳይጠፉ ለመክፈት ከተፈለገ  Empty የአድሚኒስትሬተር ፓሥዎርድ የጠፋባችሁል ስለዚ ድጋሚ ፋይሎቹ ሳይጠፉ ለመክፈት ከተፈለገ

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 12:55 pm

ሰላም ዛሬም አዲስ ነገረ ይዘን ቀርበናል! አብዛኞቻቹ እንግዲ የአድሚኒስትሬተር ፓሥዎርድ የጠፋባችሁል ስለዚ ድጋሚ ፋይሎቹ ሳይጠፉ ለመክፈት ከተፈለገ እንዴት ማረግ እንዳለብን እናሳያችዋለን።
1. በመጀመሪያ ይህንን ሊንክ ይጫኑ እና ሃይረንስ ቡት የሚባል ሶፍትዌር ዳውንሎድ ያረጉታል http://www.hirensbootcd.org/files/Hirens.BootCD.15.2.zip
2. ከዛም ደሞ ሩፉስ የተባል ሶፍትዌር ከዚ ዳውንሎድ ያረጋሉ https://rufus.akeo.ie/downloads/rufus-1.4.12.exe
3. በመቀጠል ሃይረንስ ቡት የሚለወን ዚፕ ፋይል ኤክስትራችት ያረጉታል(ይበትኑታል) ከዛም በ ISO ፋይል መልክ የሚመጣ ፋይል ይወጣል በመቀጠል አንድ ፍላሽ ኮምፕዩተሮ ላይ ያስገቡና ሩፉስ በሚባለው ሶኦፍትዌር ISO ፋይል መርጠው እና ፍላሹን መጠው ያስጀምሩታውል።
4. ሩፉስ እንግዲ ISO ፋይል ወደ ፍላሹ የበትነዋል እናም ደሞ ኮምፕዩተሩ ሲበራ ከፍላሹ ላይ እንዲነሳም ያረገዋል
5. ሩፉስ ይህንን አርጎ ሲጨርስ ወደ ተቆለፈው ኮምፕዩተር ይሄዳሉ ከዛም አትፍቶ ሲያበሩት F12 እየተጫኑ ያብሩትና ከምን ላይ ኮምፕዩተሩ ይነሳ የሚል ነገር ይመጣል ከዛም ከፍላሹ ላይ ብላቹ በመምረጥ ከፍላሹ ላይ ሀይረንስ ቡት የተባለውን ሶፍትዌር ያስነሳል
6. በመቀጠል ይህ ሶፍትዌ ሲነሳ ሚኒ ኤክስፒ (Mini XP) የሚለውን በመጫን ወደ እንድ ፔጅ ይወስዳችዋል ከዛም እዛ ውስጥ ሃይረንስ ቡት ሲዲ የሚል አለ እሱን ተነኩትና ፕሮግራምስ የሚል ፔጅ አለ እሱን ወደ እታች በመሄድ ፓስዎርድስ አንድ ኪይስ የሚል አለ እሱን ስትጫኑት ደሞ ዊንዶስ ሎግ ኢን የሚል አለ እሱን ነክታቹ ሪሴት ኤክስፒ፣ቪስታ፣ዊንዶውስ 7 የሚል አለ እሱን ጥጫናላቹ።
7. የአድሚኒስትሬትር ያለበትን ዲስክ ትፈልጉና ጀንጅ ፓስዎርድ ብላቹ ትቀይሩታላቹ፣
8. በመጨረሻም ከሃይረን በመውጣት በቀየራቹት ፓስዎርድ መግባት ትችላላቹ።
እናመሰግናለን

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም