የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ???

Go down

የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ??? Empty የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ???

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 2:18 pm

ይህንን_ያውቃሉ????
#የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ????
#በወነድ_ወይሥ_በሴት_ኮምፒውተር_ነው_የሚጠቀሙት????
#Do_you_know_this????
Your computer have sex, wheather it's male or female??
ይህንን እንዴት እንደሚለዩ እናሳይዎታለን!!
ይህንን ለማወቅ ኮምፒዩተርዎን ማስወራት ብቻ ነው የሚፈለገው::ኮምፒዩተርዎን ለማስወራት ይህንን እስቴፕ ይከተሉ::
#1'note pad' ክፈቱ ከዛም ይህንን ኮድ ኮፒ ያድርጉት::
Dim message,speak
message=Inputbox
(''Enter text'',''speak'')
setspeak=creatobject
(''sapi,spvoice'')
speak,speak message
እናም ኖት ፖድ ላይ ፔስት save የሚለውን በመጫን all types የሚለውን በመምረጥ አድርገን save እናደርጋለን ከዛም ሴቭ ያደረግነውን እንክፈት ::
#አዲስ ዊንዶው ይመጣልል ከዛ ቡሀላ enter text column box የሚለው ቦክስ ውስጥ የፈለግነውን ነገር ፅፈን ok ስንለው ኮምፒውተራችን የፃፍነውን ነገር ያነብልናል:: ያ የሚያነብበት ድምፅ የወንድ ከሆነ ኮምፒዩተራችን ወንድ ነው ማለት ነው:: የሴትም ከሆነ ሴት ኮምፒዩተር ይባላል::

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም