የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የፌስቡክ ፓስዎርዴን ተጠቅሜ አካውንቴን መክፈት አልቻልኩም?

Go down

የፌስቡክ ፓስዎርዴን ተጠቅሜ አካውንቴን መክፈት አልቻልኩም? Empty የፌስቡክ ፓስዎርዴን ተጠቅሜ አካውንቴን መክፈት አልቻልኩም?

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 2:29 pm

የፌስቡክ ፓስዎርዴን ተጠቅሜ አካውንቴን መክፈት አልቻልኩም፡፡ ከዚህ በፊትም እንዲህ አይነት ችግር አጋጥሞኝ አካውንቴን ለመቀየር ተገድጃለሁ፡፡ አሁን ግን ብዙ ጓደኞች ስላሉኝ ይሄኛውን አካውንቴን በመማንኛውም መንገድ መልሼ አክሰስ ማድረግ እፈልጋለሁ፤ እባካችሁ መላ በሉኝ፡፡
#Makeda
------------------

Admin አስተያየት !

ፓስዎርድሽን ተሰርቀሽ ወይም ረስተሽው እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ነገር ግን አሁን በቀላሉ ፌስቡክ አካውንትሽን መክፈት ትችያለሽ፡፡ www.facebook.com ክፈችና Forgot Your Password የሚለው ላይ ተጫኚ፡፡ ከዛ በማስቀጠል በሚመጣው ሳጥን ውስጥ ፌስቡክሽን ስትከፍቺ የተጠቀምሽውን የ ኢሜል አድራሻ (ለምሳሌ xyz@gmail.com) አስገቢና search የሚለው ላይ ተጫኚ፡፡ Email me a link to reset my password የሚለው ላይ ክሊክ ካደረግሽ በኋላ አዲስ ፓስዎርድ ለማውጣት የሚያስችልሽ ሊንክ ወደ ኢሜልሽ ይላክልሻል፡፡ የኢሜይል አካውንትሽንም ፓስወርድ ካልረሳው ወይም ካልተሰረቅሽ ሊንኩን ከፍተሽ በቀላሉ አዲስ ፓስወርድ አውጥተሽ ፌስብክሽን ማግኘት ትችያለሽ፡፡

ልብ ልትይው የሚገባው ነገር የፌስቡክክና የኢሜል አካውንቶችሽ ፓስዎርድ በፍፁም አንድአይነት መሆን የለበትም፡፡

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም