የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የምፈልገውን ነገር (ማንኛውንም ነገር) እንዴት ነው በነፃ ያለምንም ክፍያ ዳውንሎድ ማረግ የምችለው free website

Go down

የምፈልገውን ነገር (ማንኛውንም ነገር) እንዴት ነው በነፃ ያለምንም ክፍያ ዳውንሎድ ማረግ የምችለው free website Empty የምፈልገውን ነገር (ማንኛውንም ነገር) እንዴት ነው በነፃ ያለምንም ክፍያ ዳውንሎድ ማረግ የምችለው free website

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 2:34 pm

የምፈልገውን ነገር (ማንኛውንም ነገር) እንዴት ነው በነፃ ያለምንም ክፍያ ዳውንሎድ ማረግ የምችለው?
-------------------------------------
A beginner's guide to BitTorrent
----------------
ፊልሞችን፣ ቲቪ ሾዎችን፣ ዘፈኖችን፣ ጌሞችን፣ አፕሊኬሽን/ሶፍትዌሮችን፣ መፅሀፎችን እና ሌሎችንም ነገሮችን ዳውንሎድ ለማድረግ ከፈለጉ ቶረንት/BitTorrent ስለሚባለው ነገር ማወቅ አለቦት ሙሉ ዝርዝሩን ከዚህ ይመልከቱ (http://goo.gl/fvzTqd) የቶረንት ፋይሎችን ዳውንሎድ ለማረግ የማይቆራረጥ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ኮኔክሽ ያስፈልጎታል

የሚያስፈልጉ ነገሮች፡ (ለኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ብቻ)

1. uTorrent (http://goo.gl/U6ZX3Z)
2. http://kickass.to/
3. Broadband Internet Connection

መጀመሪያ uTorrent (http://goo.gl/U6ZX3Z) ዳውንሎድ ያድርጉና ይጫኑት....ከዛ ይሄን ዌብሳይት ይክፈቱ http://kickass.to/ ወይም http://kickass.to/browse/ ከዛ የሚፈልጉት ነገር ይምረጡ.... DOWNLOAD TORRENT የሚለውን ክሊክ ያርጉ Open with (uTorrent) የሚል ይመጣል OK ይበሉ....በመቀጠል uTorrent ይከፈታል አሁንም OK ይበሉ....ዳውንሎድ ማረግ ይጀምራል....

ማሳሰቢያ፡
- ቶረንት ዳውንሎድ በሚያደርጉበት ጊዜ ሙሉ የኢንተርኔት ኮኔክሽኑን ስለሚጠቀም አነስተኛ የኢንተርኔት ፍጥነት ከሆነ ስሎው/ቢዚ ሊሆንቦት ይችላል
- በታቸለ መጠን አነስተኛ ሳይዝ ያላቸውን ፋይሎች ዳውንሎድ ለማረግ ይሞክሩ አነስተኛ የኢንተርኔት ፍጥነት ከሆነ
- ኮምፒውተሩ ቢጠፋ ወይም ኮኔክሽን ቢቋረጥ ቶረንት ፋይሎች ፌል አያረጉም ወይም ኮለፕት አያረጉም ሲመጣ እራሱ ይቀጥላል
- ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፊሪ ስፔስ መኖሩን በየጊዜው ቼክ ያርጉ
- ዳውንሎድ ከማረጎ በፊት ኬሜንቶችን ያንብቡ SEED ቁጥሩ ከፍተኛ በሆነ ቁጥር ቶሎ የመጨረስና ፍጥነቱም የዚያኑ ያህል ይጨምራል
__________________________
source: የኮምፕዩተር እውቀቶን ያሳድጉ
A Beginner's Guide to BitTorrent - Videos and Guides - Help -
utorrent.com
Photo: የምፈልገውን ነገር (ማንኛውንም ነገር) እንዴት ነው በነፃ ያለምንም ክፍያ ዳውንሎድ ማረግ የምችለው? ------------------------------------- A beginner's guide to BitTorrent ---------------- ፊልሞችን፣ ቲቪ ሾዎችን፣ ዘፈኖችን፣ ጌሞችን፣ አፕሊኬሽን/ሶፍትዌሮችን፣ መፅሀፎችን እና ሌሎችንም ነገሮችን ዳውንሎድ ለማድረግ ከፈለጉ ቶረንት/BitTorrent ስለሚባለው ነገር ማወቅ አለቦት ሙሉ ዝርዝሩን ከዚህ ይመልከቱ (http://goo.gl/fvzTqd) የቶረንት ፋይሎችን ዳውንሎድ ለማረግ የማይቆራረጥ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ኮኔክሽ ያስፈልጎታል የሚያስፈልጉ ነገሮች፡ (ለኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ብቻ) 1. uTorrent (http://goo.gl/U6ZX3Z) 2. http://kickass.to/ 3. Broadband Internet Connection መጀመሪያ uTorrent (http://goo.gl/U6ZX3Z) ዳውንሎድ ያድርጉና ይጫኑት....ከዛ ይሄን ዌብሳይት ይክፈቱ http://kickass.to/ ወይም http://kickass.to/browse/ ከዛ የሚፈልጉት ነገር ይምረጡ.... DOWNLOAD TORRENT የሚለውን ክሊክ ያርጉ Open with (uTorrent) የሚል ይመጣል OK ይበሉ....በመቀጠል uTorrent ይከፈታል አሁንም OK ይበሉ....ዳውንሎድ ማረግ ይጀምራል.... ማሳሰቢያ፡ - ቶረንት ዳውንሎድ በሚያደርጉበት ጊዜ ሙሉ የኢንተርኔት ኮኔክሽኑን ስለሚጠቀም አነስተኛ የኢንተርኔት ፍጥነት ከሆነ ስሎው/ቢዚ ሊሆንቦት ይችላል - በታቸለ መጠን አነስተኛ ሳይዝ ያላቸውን ፋይሎች ዳውንሎድ ለማረግ ይሞክሩ አነስተኛ የኢንተርኔት ፍጥነት ከሆነ - ኮምፒውተሩ ቢጠፋ ወይም ኮኔክሽን ቢቋረጥ ቶረንት ፋይሎች ፌል አያረጉም ወይም ኮለፕት አያረጉም ሲመጣ እራሱ ይቀጥላል - ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፊሪ ስፔስ መኖሩን በየጊዜው ቼክ ያርጉ - ዳውንሎድ ከማረጎ በፊት ኬሜንቶችን ያንብቡ SEED ቁጥሩ ከፍተኛ በሆነ ቁጥር ቶሎ የመጨረስና ፍጥነቱም የዚያኑ ያህል ይጨምራል __________________________ source: የኮምፕዩተር እውቀቶን ያሳድጉ A Beginner's Guide to BitTorrent - Videos and Guides - Help - utorrent.com

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም