የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

እውቁ የሚሞሪ ካርድ አምራች ሳንዲስክ በአይነቱ ልዩ የሆነ ሚሞሪ ፈጠረ፡፡

Go down

እውቁ የሚሞሪ ካርድ አምራች ሳንዲስክ በአይነቱ ልዩ የሆነ ሚሞሪ ፈጠረ፡፡ Empty እውቁ የሚሞሪ ካርድ አምራች ሳንዲስክ በአይነቱ ልዩ የሆነ ሚሞሪ ፈጠረ፡፡

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 2:39 pm

እውቁ የሚሞሪ ካርድ አምራች ሳንዲስክ በአይነቱ ልዩ የሆነ ሚሞሪ ፈጠረ፡፡

የሚሞሪ ካርዱ እስካሁን ከተሰሩት የሚሞሪ ካርዶች በእጅጉ የተለየ ሲሆን በርካታ መረጃዎችን የመያዝ አቅም አለው፡፡ መረጃ የመያዝ አቅሙም 512 ጌጋ ባይት (512GB) ነው፡፡

አዲሱ የሚሞሪ ካርድ በከፍተኛ ቴክኖሎጂ ለሚጠቀሙ ፊልም ሰሪዎች በእጅጉ የሚጠቅም ሲሆን እንደየካሜራው አይነቶች የሚለያይ ቢሆን እንኳን የ 512 ጌጋ ባይት ሚሞሪ ካርድ የ 30 ሰዓታት የቪዲዮ ምስል መያዝ ይችላል፡፡ ቢቢሲ

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም