የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል

Go down

የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል Empty የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 8:39 pm

እንደተለመደው ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መተናል! ዛሬ ደሞ የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል ነው የምናሳያቹ። አብዛኞቻቹ የምታቁት ስልኩ ውስጥ ያሉትን በሙላ በማጥፋት ነው ነገር ግን ዛሬ የምናሳይቹ ለየት ባሉ መንገዶች ነው።
አንድሮይድ ፓተርን መጀምሪያ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ የጠበቅብናል። አንድሮይድ ፓተርን በአንድሮይድ ሲስተም ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን ይህንን ከሲስተም ውስጥ ስናጠፋው የአንድሮይዱ ፓተርን ይጠፋል ማለት ነው! ስለዚህ ይህንን ለማጥፋት ምን ማረግ እንዳለብን እንገራቹ።
በመጀምሪያ አንድሮይድ ስልኩ ላይ ADB (android debugging bridge) ኦን መሆኑን ማወቅ የጠበቅብናል ይህንን ለማወቅ ከተፈለግ አንድሮይድ ስልኩን ወደ ኮምዩተር ላይ በማገናኘት እና ስልኩ ላይ የአንድሮይድ ምልክት ከመጣ ADB (android debugging bridge) ኦን ነው ማለት ነው። ግን ይህ ካልመጣ አታስቡ ለሱም ሌላ መንገድ አለው። በመጀመሪያ ግን ADB (android debugging bridge) ኦን በሆነበት ላይ እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ነው ምናሳይቹ።
1. በመጀምሪያ AdbDriverInstaller የሚባል ድራይቨር ከዚ ሊንክ ዳውንሎድ አርጉ (አውርዱ)http://www.datafilehost.com/get.php?file=259c3395
2. በመቀጠል ሞባይላቹን ኮምፕዩተር ላይ ሰክታቹ ይህንን ዳውንሎድ ጋረጋቹ ወዲይ ኤክስትራክት አርጉት(በትኑት) በመቀጠል AdbDriverInstaller የሚባል ድራይቨር ከዛ ላይ ሞባይላቹ ላይ ኢኒስቶል አርጉ!
3. ከዛም ደሞ android multi tool የሚለውን ፎልደር በመክፈት እንደዚ የሚል ነገር ታያላቹ “Android Multi Tools v1.02b gsmforum” እሱን ስትከፍቱት “Press 2 for removing PIN LOCK and 3 for PATTERN LOCK then press ENTER” ይህንን ስታገኙ ናንተ ሞባይል ፓተርን ካለው 2 ቁጥርን ፒን ኮድ ካለው ደሞ 3 ቁተርን ትጫናላቹ
4. በመጨረሻም ስልኩ ጠፍቶ ይበራል ነገር ግን ምንም ፒን ኮድም ሆነ ፓተርን አይኖረውም! ግን ከፍታቹት ሴቲንግ ገብታቹ መቀየር ይኖርባችሁሐል ካልሆንም ደሞ ደግሞ ሊዘጋ ይችላል ግን የሚመስላቹህን ብታስገቡ የሚሰራበት አጋጣሚዎችም አሉ!
ሌላኛው ወይም ደሞ ADB (android debugging bridge) ኦን ያልሆነበት አንድሮይድ ስልክ ላይ ማጥፋት የሚቻለው ደሞ ከሌላኛው ቲኒሽ አዳጋች ነው። ይህንን ለማረግ የምንጠቀመው “AROMA FILE MANAGER” የሚባል ሲሆን ይህንን ለምጫን ደሞ CWM Recovery(Custom Recovery) የሚባል ነገር ወደ አንድሮይድ ስልካችን መጫን ወይም ማስገባት ይኖርብናል ይህንን ካረግን በሁላ ነው AROMA FILE MANAGER መጫን የምንችለው ነገር ግን CWM Recovery(Custom Recovery) በየ ሞባይሉ አይነት ይለያይል ስለሆንም ጎግል ላይ ገብታቹ “How to install CWM recovery in ‘your mobile name (የሞባይላቹን ስም)’ ” እንደዚ አርጋቹ ሰርች አርጋቹ ካወቃቹ ማረግ ትችላላቹ ግን የሳምሰንግ ሞባይል ተጠቃሚ የሆናቹ ደሞ ኦዲን (Odin) የሚባል ሶፍትዌ ከዚ http://www.samsungodindownload.com/odin-3.10.0.zip ዳውንሎድ ታረጉና (ታወርዱና) የ CWM Recovery(Custom Recovery) ኢሜጅ ፋይሉን ፍላሽ ታረጉታላቹ ከዛም ያው ኢንስታል ተደረግ ማለት ነው። ከዛ ቀጥሎ ያለው ቅደም ተከተል እንደዚህ ይሄዳል፦
1. በመጀመሪያ AROMA FILE MANAGER ከዚ ዳውንሎድ ያረጋሉ http://www.datafilehost.com/get.php?file=293c2aac
2. በመቀጠል ዳውንሎድ ያረጋቹትን ሳትበትኑት (ኤክስትራክት) ሳታረጉት ወደ ሚሞሪ ካርድ ያስግቡታል ከዛም ሚሞሪ ካርዱን ወደ ሞባይሎ ይከቱታል
3. ከዛም የድምጵ መጨመሪያውን እና መቀነሻውን እና የሆም በተኑን በተኖች እኩል ትጫኑታላቹ ስልኩ ጠፍቶ ይነሳና ከዛ መኑዎች የምጡላቹሃል
4. mount and storage የሚባል ትነኩና (የድምጵ መጨመሪያውን እና መቀነሻውን እንደ ወደላይ እና ወደታች እና የማብሪያ ማጥፊታውን ደሞ እንደ ምንኪያ ትጠቀሙታላቹ)
5. ከዛ ወደ መጀመሪያው መኑ ተመለሳላቹ
6. በመቀጠል Install zip from sd card–>choose zip from sd card–>select aromafilemanager.zip–> Yes-install aromafilemanager.zip
7. ከዛ Yes ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ aroma file manager ይከፈታል ከዛ DATA/SYSTEM ውስጥ ትገቡና gesture.key(ፓተርን የምትጠቀሙ ከሆነ) የሚለውን ወይም ደሞ password.key(ፒን ኮድ የምትጠቀሙ ከሆን) የሚለወን አጥፉት
8. በመጨረሻም ስልኩን አጥፍታቹ ስታበሩት የመስላቹሁን ፒን ኮድ አስገቡ ከዛም ስልኩ በቀጥታ ይከፈታል
እናመሰግናለን
ጥያቄ ካለ ኮመንት አርጉ!

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም