የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

እንዴት ነፃ Apple ID መክፈት

Go down

እንዴት ነፃ Apple ID መክፈት Empty እንዴት ነፃ Apple ID መክፈት

ፖስት by Admin on Mon Feb 02, 2015 6:08 am

ውድ የኮምፕዩተር እውቀቶን ያሳድጉ ፔጅ ተከታታዮች ዛሬ እንዴት ነፃ Apple ID መክፈት እንደምትችሉ አሳያችዋለው።

1. App Store የሚለውን አፕሊኬሽን እንከፍተዋለን

2. App store ውስጥ የምንፈልገውን አፕሊኬሽን እንመርጣለን

3. የመርጥነው አፕሊኬሽን ውስጥ በቀኝ በኩል GET የሚል ይመጣል እሱን ስንነካው እዛው ቦታ ላይ Install የሚል ይመጣል እሱን እንነካዋለን ከዛ እዛው ቦታ ላይ ክብ የሚሽከረክር(Processing) ይመጣል

4. ከዛ Sign In የሚል ይመጣል በሱ ስር ደሞ 3 ምርጫዎች ይመጣሉ እነሱም፦
፨Use Existing Apple ID
፨Create New Apple ID
፨Cancel

5. Create New Apple ID የሚለውን እንመርጣለን

6. ከዛ የሃገር ምርጫ(Choose Country) የሚል ይመጣል ኢትዮጵያ የሚል ስለሌለው UK በሚለው እንጠቀማለን UK የሚለውን ስንነካው በቀኝ በኩል የራይት(✔) ምልክት ይሰጠናል ከዛ መጨረሻ በቀኝ በኩል Next የሚል አለ እሱን እንነካዋለን

7. ከዛ Next የሚለውን የነካንበት ቦታ ላይ Agree የሚል ይመጣል እሱን ስንነካው በድጋሚ መሃል ላይ Agree የሚል ይመጣል እሱን እንነካዋለን

8. ከዛ የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች እንሞላለን
፨Email
፨Password
፨Verify
፨Question
፨Answer
፨Question
፨Answer
፨Question
፨Answer
፨Email ይሄ ቦታ ላይ የምንሞላው Email በድንገት የApple ID Password ቢጠፋብን Reset ማድረጊያ ነው ደሞ ሁለቱም ላይ የምንሞላው Email የተለያየ መሆን አለበት።
፨Day
፨Month
፨Year
እነዚህ Day,Month & Year የሚለው የትውልድ ቀናችንን ነው የምንሞላበት።

9. ከዛ 8ንተኛውን መንገድ ሞልተን ቀጨረስን በዋላ በቀኝ በኩል እታች ላይ Next የሚለውን እንነካለን።

10. ከታች የተጠቀሱትን እንሞላለን

1.Billing Information
፨Visa
፨MasterCard
፨Amex
፨Maestro
፨None ✔
None የሚለውን ስንነካው ራይት (✔) ምልክት ይሰጠናል።

2.Billing Address
ጥያቄዎች?
1፨Title
2፨First Name
3፨Last Name
4፨Address
5፨Address
6፨Address
7፨Town
8፨Country
9፨Postcode
10፨Phone

መልሶቻቸው።
1፨Mr
2፨የራሳህን ስም
3፨የአባትክን ስም
4፨Highbury
7፨London
8፨England
9፨N5 1FE
10፨የመጀመሪያው ሳጥን ውስጥ 0844 አስገቡ እዛው አጠገቡ ጋር ያለው ሳጥን ውስጥ 4129958 ይሄን አስገቡ።

"5-6" ጥያቄዎች ባትሞሉትም ችግር የለውም።

11. ከዛ 10ኛውን መንገድ ሞልተን ቀጨረስን በዋላ በቀኝ በኩል እታች ላይ Next የሚለውን እንነካለን።

12. Verify Email የሚል ይመጣል ከዛ ከላይ በቀኝ በኩል Done የሚለውን እንነካለን።

13. Email አችንን ስንከፍተው Verify Your Apple ID የሚል እናገኛለን ከዛ ስንከፍተው Verify now የሚለው ስር ሊንክ አለ እሱ ውስጥ ስንገባ Apple ID እና Password አችንን አስገብተን Verify Address የሚለውን ስንጫን Email Address Verified የሚል ይመጣል።

14. ከዛ Setting->iTunes & App store ውስጥ ገብተን Apple ID እና Password አችንን እናስገባለን ከዛ የምንፈልገውን Application Download ማረግ እንችላለን ማለት ነው።

የኮምፕዩተር እውቀቶን ያሳድጉ™

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም