የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

የሀርድ ዲስክ ብልሽት ምልክቶች

Go down

የሀርድ ዲስክ ብልሽት ምልክቶች Empty የሀርድ ዲስክ ብልሽት ምልክቶች

ፖስት by Admin on Mon Feb 02, 2015 6:38 pm

ሰላም! ዛሬም እንግዲ ሌላ እና አዲስ ነገር ይዘንላቹ ቀርበናል! አንዳንዶቻቹ እንደተጠየቃቹትኝ የሀርድ ዲስክ ብልሽት ምልክቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል! ያው ሃርድ ዲስክ ሲበላሽ ብዙ ዳታዎች የጠፋሉ እናም ብዙ ችግሮች ሊያጋጥሙዋቹ ይችላል! ነገር ግን ሃርድ ዲስክኩ መበላሸቱ በፊት በሚያሳያቸው ምልክቶችን ይህንን መከላከል ሊያስችላቹ ይችላል።
1. ኮምፕዩተራችሁ የመዘገም (ስሎው) የማለት ባህሪ ሲያጋጥሞ
2. ሰማያዊ ነጭ ቀለም ያለው ፊደላትን ሲያዩ
3. በተደጋጋሚ እስታክ ማረግ ሲጀም
4. የተለያዩ ኢረሮችን(ችግሮችን) ማሳየት ሲጀምር
5. ኮምፕዩተሩ ጠፍቶ ሲበራ የተለያየ ችግሮች ካሉት
6. የተለያዩ ሶፍትዌሮች ክራሽ ሲያረጉ
7. አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሲያወጣ ለምሳሌ፦ ፕሪንት ሊደረግ ሲል የተለየ ነገር የሚያወጣ ከሆነ
8. ዳታዎቻቹ ሲጠፉ ወይም ኮራፕት ሲያረጉ
9. አንድን ዳታ ለመክፈት ብዙ ሰዓታትን ሲፈጅ
10. የተለያዩ አላስፈላጉ የሆኑ ድምጽ ከኮምፕዩተራቹ ሲወጣ
ኮምፕዩቹህ ይህንን ሁሉ የሚያረግ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሃርድ ዲስክ ሊበላሽ ይችላል ማለት ነው ሰለዚህ ይህንን ብልሽት እናንተ ላይ ችግር እንዳያስከተል የተወሰኑ ነገሮችን ብታረጉ የተመረጠ ነው። እኛ በበኩላችን የምን መርጣችው ሁለት አማራጮች አሉ እነሱም፡
የመጀመሪያው S.M.A.R.T (Self-Monitoring, Analysis and Reporting Technology) የተባለን ሶፍትዌር ዳውንⶀድ (በማውረድ) ብልሽቱ ከመፈጠሩ በፉት በማስታወስ ኮምፕዩተሮ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ፍንጮችን እንድታገኙ ያስችላቹሃል!
ሁለተኛው ደሞ ኮምፕዩተራቹህ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች በየጊዜው ባካፕ(ሌላ ኮፒ በማስቀመጥ) መጠንቀቅ እና ሊጠፉ የሚችሉ ፋይሎችን መታደግ እንችላለን። ባክ አፕ ለመውሰድ ግድ ፍላሽ ወይም ሌላ መሳሪያ አያስፈልጋቹም በኢንተርነት ላይ የተለያዩ የመጫኛ ሳይቶችን መጠቀም ተችላላቹ በቀጣይ ቀን ስል እነዚህ ሳይቶች እና ሶፍትዌሮች በደንብ እንወያይበታለን!
እናመሰግናለን

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም