የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል

Go down

ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል  Empty ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:01 pm

ሰላም! እናንተ በጠየቃቹን መሰረት የተለያዩ ነገሮችን አዘጋጅተናል! ዛሬ ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል ነው የሚለውን እናስቃኛችዋለን!
አብዛኞቻችን ሞባይል በጥሩ ዋጋ ያገኘን ይምሰለን እና ኦርጂናል ያልሆኑ እቃዎችን እንገዛለን ስለዚህ እናም ኪሳራ ይገጥመናል ይህንን ለመከላከል ሞባይሎቻችንን በትክክል መለየት ይኖርብናል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያላሟሉ ስልኮች ኦርጂናል አለምሆናቸውን በማወቅ ጥንቃቄ ውሰዱ።
በሃርድዌር፡ በእይታ ሞባይሉ ፎርጅድ ነው ውይስ አይደለም የሚለውን ለማወቅ ቢፈለግ አንድ ኦርጂናል የሆነ ስልክ አብዛኛው ጊዜ የስክሪኑ ስፋት ትልቅ ነው ውይም ደሞ ከጠርዝ እስከ ጠርዝ ነው ፎርጅዱ ላይ ግን ስክሪኑ አነስ ይላል፣ ሌላው ደሞ የተሰራበት ማቴሪያል ሃሪፍ ነው ወይም ደሞ ኳሊቲ አለው ይህ ፎርጅዱ ላይ የለም ወይም ከማይረባ ፕላስቲች ነው ሚሰራው፣ አብዛኛው ጊዜ ኦርጂናል ስልኮች ከፎርጅድ ስልኮች የበለጠ ብርሃን አላቸው፣ ሌላኛው ደሞ የሞባይሉ አምራች ስም በትክክል አለመዖፉ ነው አብዛኛውን ጊዜ የፎርጅድ ስልኮች ላይ የስፔሊንግ ስህተት እናም ደሞ የሞባይሉ አምራች ስም ሲጫር ስሙ አብሮ ተጭሮ ይነሳል ይህ ግን ኦርጂናል ስልኮች ላይ የለም ወይም ሲጫሩ በቀላሉ አይላጡም፣ ሴንሰሮቹ ደሞ አለምስራታቸው አንዱ መለያ መንገድ ነው፣ የሞባይሉ ዳር እና ዳር ያሉት በተኖች በትክክል አለምስትራት እና በጣም መራራቅ የስልኩን ፎርጅድነት ሊያሳይ ይችላል።
በሶፍትዌር፡ በጣም አስቸጋሪ እና ቀርፋፋ ናቸው፣ የተለያዩ ጌሞችን በትከፍቱበት ሰአት ስልኩ በደንብ አይፈጥንም ወይም ደሞ ከቶም አይሰራም!፣ ለላው ደሞ በስልኩ ፎቶ አንሱ እና ጥራቱ በጣም ዝቅተኛ ከሆነ ስልኩ ፎርጅድ ነው ማለት ነው፣ ስልኩን ደሞ አብሮቶ በማጥፋት የስልኩን የመነሳት እና የምዘጋት ፍጥነቱን በማየት መወሰን ይቻላል፣ ስልኩ ጠፍቶ ሲበራ የሚያሳየው አኒሜሽንን በማየት ማወቅ ይቻላል፣ በመጨረሻም የስልኩ አብሮ የመጡ አብሊኬሽኖች ሎጎዋቸው አያምረም ወይም ትክክለኛ አይመስልም።
በኮዶችት፡ ስልኩ ኦርጂናል ከሆነ እንዚህን ኮዶች በመተግበር የተዘረዘሩትን መረጃዎችን የሰጠናል፣
Knowing SW Version, PDA, CSC and Modem - *#1234#
Samsung SW & HW Info - *#12580369#
Samsung Test mode - *#0*#
Samsung Service Mode - *#197328640#
Samsung ADC Reading - *#0228#
Samsung Bluetooth Test Mode - *#232331#
Samsung Bluetooth Address - *#232337#
Samsung Ciphering Information - *#32489#

እኛ የምንመክራቹ ነገር ቢኖር ስልኮችን ስትገዙ ከትክክለኛ ቦታ ግዙ የተለያዩ የወረዱ ሱቆችን የሚሸጡ ስልኮች አብዛኛውን ጊዜ ፎርጅድ ናቸው።
እናመሰግናለን!

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም