የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ላፕቶፕ ጥቁር መስመር ከከርሰር በኋላ እታየኝ ነው

Go down

ላፕቶፕ ጥቁር መስመር ከከርሰር በኋላ እታየኝ ነው Empty ላፕቶፕ ጥቁር መስመር ከከርሰር በኋላ እታየኝ ነው

ፖስት by kifle on Sat Jun 27, 2015 1:10 pm

እባካችሁ ምክራችሁን እፈልጋለሁ ያለሁት ከኢት/ያ ውጭ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ እና ኮምፒውተሩን ስገዛው ምንም አይነት ብልሽት የለውም፡፡ በሆነ ስአት አፕደት ሳደርገው 1
ጥቁር መስመር እስክሪኑ ላይ አየሁ አሁን ይህ መስመር እየሰፋ ሂዷል ሌላም ተጨምሯል፡፡ ያለሁበት ቦታ ምንም አይነት ሰርቪስ ቦታ የለውም ፡፡ ብዙ ሳይቶችን ሳይ ድስፕሌው መቀየር አለበት ይሉኛል ይህን ሰርቪስ አድስ አበባ አገኛለሁ ኮምፒውተሩ ጋራንት የለውም ፡፡Toshiba satellite

kifle

Posts : 1
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-06-27

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም