የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ኤኤምዲ ፕሮሰሰር

Go down

ኤኤምዲ ፕሮሰሰር Empty ኤኤምዲ ፕሮሰሰር

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:10 pm

ኤኤምዲ ፕሮሰሰር
የኮምፕዩተር እውቀቶን ያሳድጉ
ኤኤምዲ ፕሮሰሰር 3 አሉ እነሱም ሲ ሲርየስ( C series)፣ኢ ሲርየስ( E series)እና ኤ ሲርየስ( A series) ናቸዉ፡፡
አሁን ማወራቹ ስለ ኤ ሲርየስ (A series) ነዉ ምክንያቱም በዚ ግዜ ገበያ ላይ ያሉት እና ብዙ ምንጠቀማቸዉ ስለ ሆኑ ነዉ፡፡
4 አይነት ኤ ሲርየስ (A series) ኤኤምዲ ፕሮሰሰር ነዉ ያለዉ እነሱም [A4],[A6],[A8],[A10] ናቸዉ ስለ እነሱ መሰረታዊ የሆኑትን ለማየት እንሞክራለን
Amd face login
Amd gesture control
Amd turbo core
Amd cores
Amd cache
Amd cpu clock speed
Amd gpu clock speed
ጂፒዩ(graphics processing unit) ሚገኝዉ ፕሮሰሰር ዉሰጥ ነዉ፡፡
ኤኤምዲ ፌስ ሎግኢን( Amd face login) ወደ እምንፈልጋቸዉ ድህረ ገጽ እና ኮምፕዩተር ዉስጥ ለመግባት የሚስጥር ቁልፍ ማስገባት ሳያስፍልገን ሲስተሙ ፈታችንን በመለየት እንደ የሚስጥር ቁልፍ በማስገባት ወደ ዉስጥ ያስገባናል

ኤኤምዲ ጀስቸር (AMD GESTURE) በተገጠመለት ካሜራ አንቅስቃሴእችንን በ መከታትል ኮምፕዩተሩን ማዘዝ ያስችለናል
ኤኤምዲ ቱርቦ ኮር ( AMD TURBO CORE)፡- የህ ደሞ ፕሮሰሰናችን ከባድ ስራ እየሰራ ባለ ጊዜ ተጨማሪ አቅም ካስፈለገዉ እራሱ ክሎክ እስፒዱን ከፍ በማረግ ስራችንን እንድንሰራ ያስችነናል ምሳል፡- 2.27 =>2.4Ghz
ኤኤምዲ ኮር ብዛት( Number of cores)፡ ይህ ማለት ፕሮሰሰር ዉስጥ ያሉ የተከፋፈሉ ቦታዎች ናቸዉ፡፡ ብዙ ኮር አለን ማለት ብዙ ስራ መስራት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
ኤኤምዲ ካች (Amd cache )፡ ይህ ደሞ ፕሮሰሰር ዉስጥ ያለ ሚሞሪ ሲሆን ፕሮሰሰራችን ብዙ ጊዜ ሚጠቀምበትን እና እየሰራ አያለ በ አፋጣኝ ሚፈልግላቸዉ ነገሮች ሚቀመጡበት ነዉ፡ሚለካዉ በ MB ነዉ፡፡
ኤኤምዲ ክሎክ እስፒድ( Amd clock speed )፡- በ አንድ ሰከንድ ዉስጥ ፕሮሰሰር በ ምን ያህል ፍጥነት ስራ መስራት ይችላል ሚለዉን ይገልፃል በ (MHZ) ወይም በ (GHZ) ይገለጻል፣
ኤኤምዲ ጂፒዩ ክሎክ እስፒድ (Amd gpu clock speed)የ ኮምፕዩተር ሞኒተረ ላይ የሚታዩንን ትንቀሳቃሽ ወይም ማይንቀሳቀሱ ምስሎች የሚያሣየን ነዉ በ (MHZ) ወይም በ (GHZ) ይገለጻል፣

A4
Amd face login NOT SUPPORTED
Amd gesture control NOT SUPPORTED
Amd turbo core NOT SUPPORTED
Amd cores DUAL(2 CORES) UP TO 4 CORES
Amd cache 2 MB
Amd gpu clock speed 600 MHz
Amd Cpu clock speed 1.8 GHz

A6
Amd face login SUPPORTS
Amd gesture control SUPPORTS
Amd turbo core SUPPORTS
Amd cores 4 CORES/5(2 CPU + 3 GPU)
Amd cache 2 MB OR 1MB
Amd gpu clock speed 800 MHz/533 MHz
Amd Cpu clock speed 2.4 GHz/1.8 GHz/3.0 GHz/2.2 GHz

A8
Amd face login SUPPORTS
Amd gesture control SUPPORTS
Amd turbo core SUPPORTS
Amd cores 4 CPU/8(4 CPU + 4 GPU)/ 8(4 CPU + 4 GPU)
Amd cache 2 MB/4 MB
Amd gpu clock speed 800 MHz/514 MHz/626 MHz
Amd Cpu clock speed 2.4 GHz/2.0 GHz/3.0 GHz/1.8 GHz/3.3 GHz/2.4 GHz

A10
Amd face login SUPPORTS
Amd gesture control SUPPORTS
Amd turbo core SUPPORTS
Amd cores 10(4 CPU + 6 GPU)/10(4 CPU + 6GPU)
Amd cache 4 MB
Amd gpu clock speed 533 MHz/654 MHz
Amd Cpu clock speed 3.2 GHz/1.9 GHz/3.4 GHz/2.5 GHz
እዚ የማቀርብላቹ ነገር እናንተን መሰረታዊ ነገር ለ ማሳወቅ በአጭሩ የቀረበ ነዉ፡፡
ጥያቄ ካለ ኮሜንት ፤ከተመቻቹ ላይክ እና ፍሬንዶች እንዲያዩት ሼር በማድረግ እንማማር፡፡

LIKE COMMENT SHARE በ ማረግ አድሚኑን እናበረታታ ፔጁንም እናስተዋዉቅ::
ቀጥሎ ስለ ላፕቶፕ አገዛዝ ይቀርባል፡፡

©የኮምፕዩተር ዕዉቀቶን ያሳድጉ

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም