የኢትዮጵያን ቴክኖሎጂ በናትናኤል
please login or sign up for comment your question and you can post any thing you want in the sub categories
otber wise if you don't login you cant comment or post!!

ስለ intel ላፕቶፐ ፕሮሰሰር

Go down

ስለ intel ላፕቶፐ ፕሮሰሰር Empty ስለ intel ላፕቶፐ ፕሮሰሰር

ፖስት by Admin on Sun Feb 01, 2015 1:13 pm

ስንቶቻችን ነን ሰለ ፕሮሰሰር ሲወራ ዝምብለን core i3,core i5, core i7,ምንለዉ ;ዛሬ ስለ ልዩነቱ እናዉቃለን ከዛም አሪፍ እዉቀት ይኖረናል እምናወራዉ ስለ intel ላፕቶፐ ፕሮሰሰር ነው
ዋናወቹ ነገሮች የሚከተሉት ናቸዉ
• Number of cores
• Clockspeed
• Size of catch
• Turbo boost
• hyper-threading
እነዚህን በ አጭሩ እንያቸዉ
• የ ኮር(core) ብዛት( Number of cores)፡ ይህ ማለት ፕሮሰሰር ዉስጥ ያሉ የተከፋፈሉ ቦታዎች ናቸዉ፡፡ ብዙ ኮር አለን ማለት ብዙ ስራ መስራት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
• - ክሎክ እስፒድ( Clockspeed)፡- በ አንድ ሰከንድ ዉስጥ ፕሮሰሰር በ ምን ያህል ፍጥነት ስራ መስራት ይችላል ሚለዉን ይገልፃል በ (MHZ) ወይም በ (GHZ) ይገለጻል፣
• - ሳይዝ ኦፍ ካች ሚሞሪ( Size of catch)፡ ይህ ደሞ ፕሮሰሰር ዉስጥ ያለ ሚሞሪ ሲሆን ፕሮሰሰራችን ብዙ ጊዜ ሚጠቀምበትን እና እየሰራ አያለ በ አፋጣኝ ሚፈልግላቸዉ ነገሮች ሚቀመጡበት ነዉ፡ሚለካዉ በ MB ነዉ፡፡
• -ቱርቦ ቡስት( Turbo boost)፡- የህ ደሞ ፕሮሰሰናችን ከባድ ስራ እየሰራ ባለ ጊዜ ተጨማሪ አቅም ካስፈለገዉ እራሱ ክሎክ እስፒዱን ከፍ በማረግ ስራችንን እንድንሰራ ያስችነናል ምሳል፡- 2.27 2.4Ghz
• -ሀይፐር-ትሪዲንግ( hyper-threading)፡- የ ፐሮሰሰሩን አቅም በደንብ በ መጠቀም ባሉት ኮሮች ዉስጥ በ አንድ ጊዜ ስራዎች እንዲሰራ ያስችለዋል፡ በ አንድ ኮር ዉስጥ ብዙ ስራዎች እንዲሰሩ ማረግ ያሰችለናል
• Core i3
Have 3Mb of catch
Have 2 cores
Don’t support turbo boost
Support hyper-threading
max speed 3.3GHz
• Core i5
6Mb of catch
Have quade (4)core
Support turbo boost
Don’t support hyper-threading
max speed 3.8GHz
• Core i7
8Mb of catch
Have quade (4)core some of them have 6 or 8
Support turbo boust
Support hyper-threading
Max speed 4.7GHz


፡ጥያቄ ካለ ኮሜንት ፤ከተመቻቹ ላየክ እና ፍሬንዶች እንዲያዩት ሼር በማድረግ እንማማር፡፡
በ ሚቀጥለዉ ስለ ራም(RAM) ና ሀርድ ዲስክ(HARD DISK)
© የኮምፕዩተር ዕዉቀቶን ያሳድጉ

Admin
Admin

Posts : 63
Points : 185
Reputation : 1
Join date : 2015-02-01
Age : 20

http://ethiopiantech.amharicforum.com

ወደ ላይ ውጣ Go down

ወደ ላይ ውጣ


 
Permissions in this forum:
በዚህ መድረክ ለጉዳዮች መልስ ፖሰት ማድረግ ይችላሉ ጉዳዮች ምላሸ መስጠት አይችሉም